//ውሎ// "ቀጣይ ህልሜ የግል ጀት መግዛት ነው እሱንም"…//ፋሲካን በኢቢኤስ//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 285

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu 7 месяцев назад +139

    አቶ ሳሙኤል የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 😇

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад

      😂ቂቂቂቃቃቃ ወይ መቀለድና ማሾፍ ቅዱስ ገብርኤል የሌባና የነጣቂ በስተርጅና በዝሙት መንፈስ ውስጥ ለሠከረ ሰው ወዳጅ ሊሆን አይችልም ሲጀመር ሳሙኤል ታደሰን በደንብ የምታቁት አይመስለኝም ነገር ግን የሚያቀው ያቀዋል ትክክለኛውን ታሪኩን ሰውን ማታለል ሊቀል ይችላል ሃያሉን አምላክ ለማታለል መሞከር ግን ቂልነት ነው ለማንኛውም የፍርድ ቀን አፍንጫቹሁ ስር ደርሷል ሁላችሁም የዘራቹሁትን በቅርቡ ታጭዱታላቹሁ አትጠራጠሩ

  • @ayehuyebezaenat6818
    @ayehuyebezaenat6818 6 месяцев назад +10

    አቶ ሳሙኤል ቅዱስ ገብርኤል ከክፉ ይጠብቅልን በረከት አይጥፋ ከቤታችሁ

  • @geletunurebo4687
    @geletunurebo4687 7 месяцев назад +47

    አግዚአብሔር ይባረክህ! ሀብት ካማግባስባስ ይልቅ በሃብት ትዉልድን ማጥቃም ይሉታል ይሄ ነው!!

  • @haregeweinabdisa8967
    @haregeweinabdisa8967 7 месяцев назад +18

    ጋሽ ሳሙኤል እግዚአብሒር በእዉነት ይባርክዋት :: አንተ መልካም ሰዉ ገላን አካባቢ ያለዉ የእርሶ ካምፓኒ በቁጥር ባላዉቅም ለሠራተኛዉ ሠርግ ደግሰዉ አጋብተዉ የብዙዎችን ወጣቶች ሕልም አሳክተዎል .:: በጣም እናመሠግናል

  • @soresa5238
    @soresa5238 7 месяцев назад +46

    መታደል ነው እኮ መስጠት ለሌሎች ማድረግ ረጅም እድሜ ይስጥዎ ከጤና ጋር !!

  • @EndalewHMariam
    @EndalewHMariam 7 месяцев назад +19

    ሰው ሆኖ ሲፈጠር ሲኖር ከራሱ አልፎ ይህን ያህል ሀገራዊ ሀላፊነት መሸከም ሰውን መርዳት ከዚህ በላይ ምን የሚያሥደስት አለ!!! ፈጣሪ አብዝቶ ይባርከዎት ።እረጅም ዕድሜና ጤና ከነመላ ቤተሠበዎ ተመኝቻለሁ አቶ ሳሙኤል።አገሬ በአሁኑ ሰአት የዕርስዎ አይነትን ሰዎች ያብዛላት!!መልካም ትንሳኤ።

  • @samritube9007
    @samritube9007 7 месяцев назад +14

    ቅዱስ ገብርኤል ደስታን አብስሬው የኔንም ህይወት ቀይሮልኛል ገብርኤል ለአመኑት ይደርሳል ክብር ለድንግል ልጂ❤

  • @yonaszenebe7538
    @yonaszenebe7538 7 месяцев назад +14

    ባለሃብት ሳይሆን እንዲህ ያለ ባለጸጋ ያብዛልን። አምላከ እዮብ ከክፉ ይጠብቅልን።

  • @zemenumalede5931
    @zemenumalede5931 7 месяцев назад +8

    በዉነቱ አቶ ሳሙኤል ለሃገራችን ዋናና ብርቱ ሰዉ ናቸዉ ሌሎቹ ባለሃብቶች ከሳቸዉ መልካምነትን ተማሩ።ገንዘብ ብቻ ማግበስበስ ሃብት አደለም ለሰራተኛ ና ለማህበረሰብ ማሰብ ትልቅነት ነዉ።

  • @milliongebretsion1646
    @milliongebretsion1646 7 месяцев назад +6

    አቶ ሳሙኤል የደግነት ጥግ ያለዎት ፈጣሪ ይህንን ሁሉ የባረከልዎት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነቤተስብህ ይስጥልን

  • @betianley4174
    @betianley4174 7 месяцев назад +3

    ኦኦኦኦ አቶ ሳሙኤል ምንም የምለወ የለኝም ሁሉንም ገብርኤል ይከተሎዎት

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 7 месяцев назад +3

    This guy is so cool. I got interviewed with him in 1993 ,31years ago. He likes me but I didn't get the job. He told me I am too young for field engineer assigment in Affar area. Thank you Samuel for your honest advice.

  • @yeshiwondasferaw4571
    @yeshiwondasferaw4571 3 месяца назад

    እምታምነው የቁልቢው ቅዱስ ገብርኤል በጤንነት ሽ አመት ያቆዬት አቶ ሳሙኤል 🙏🙏

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 7 месяцев назад +4

    በጣም ጀግና ሰው ነው በቃ ይህ ነው ደሃ ሁሌም አይኮራም ማንነቱን ከልጅነቱ ጀምሮ እሰካለበት አሁን አሳየ አላህ ይጨምርሎት ጥሩነት ለራሰ ነው

  • @MareMari-vj1xm
    @MareMari-vj1xm 7 месяцев назад +10

    የእውነት አቶ ሳሙኤል የእግዚአብሔር ሰው ኖት። በተለይ ብዙ ቦታ ያልተለመዱ በቢሮዎ ስእል አድኖዎች በመኖሩ እንዴት ደስይላል. ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @meseretegrace4793
    @meseretegrace4793 7 месяцев назад +3

    ይእ ነው የሠውነት ጥግ!!!ከአብትህ ፈጣሪህር አክብር ሲባል እንደአቶ ሳሙኤል ነው!!!!የትልቅነት ልክ❤❤❤❤❤በጣም እናመሰግናለን እናከብሮታለን!!!!ሉላዬ የኔ ትዑት እንደውል ጊዜሽ የመልካም ሰዎችን ተሞክሮ ስላካፈልሽን አንቺንምebs ንም በጣም እናመሰግናለን!!ፈጣሪ ጭንቅላታችንን ይባርክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👍👌👌👌👌👌👌👏👏👏👏🎸🎷🎷🎺🎺📢

  • @Doki_Motiv
    @Doki_Motiv 7 месяцев назад +41

    የእኔ የምንጊዜም አርአያ ሰው አቶ ሳሙኤል🙏

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 6 месяцев назад

      ቂጡን ልብዳው እሄን ድንች ፊት መላጣ ሌባ የውስጥ ታሪኩን በደንብ እናቀዋለን ለማታቁት ይብላኝላቹሁ

  • @sameson19
    @sameson19 7 месяцев назад +5

    አቶ ሳሙኤል ታፈሰ ፈጣሬ አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ላንተም ለጀግናዋ ባለቤትህም ለጀግኖችህ ልጆጅህም ለመላው ቤተሰብህ ይስጣችው ከፈጣሬ የተሰጠ ፀጋ ይሄ ነው ባላችው ሃብት ላይ ፈጣሬ ይጨምርላችው አቶ ሳሙኤል ታፈሰ ለብዙሃችን ትልቅ አርያችን ነህ ፈጣሬ አብዝቶ ይባርክህ 🙏🙏🙏

  • @abegebru
    @abegebru 7 месяцев назад +6

    እድሜህን ያርዝመው መድሐንያለም የተመሰገንክ የተከበርክ ትልቅ ሰው

  • @matiyoskebede5352
    @matiyoskebede5352 7 месяцев назад +1

    🇪🇹 ጀግና ታታሪ ኢትዮጲያዊ 🇪🇹
    በርታ በጣም ደግ ኢትዮጵያዊ ያሰብከውን ሁሉ ከዝህ በላይ የምታምነው ታባት ቅዱሰ ገብርኤል ያሳካልህ ከነልጆችህ አግዝያብሔር ይባርክልህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥህ!!!!!!!!!!

  • @wobebele579
    @wobebele579 7 месяцев назад +1

    አቶ ሳሙኤል እግዚአብሔር አሁንም እድሜና ጤና ይስጥዎ ።ሀሳብዎን በሙሉ እግዚአብሔር ይፈፅምሎት።ቅዱስ ገብርኤል ይከተልዎ።🙏❤🙏

  • @tenawudenekew8931
    @tenawudenekew8931 7 месяцев назад +1

    Our role model dearest father M.r samuel, thank you, God be with you and your family. U r my best teacher......

  • @fetleworkmerhatibeb8870
    @fetleworkmerhatibeb8870 7 месяцев назад +2

    ቅዱሱ ልዑል እግዚአብሔር የበለጠ ይስጥህ!

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 7 месяцев назад +2

    የዘብሩ ቅዱስ ገብርኤል ሁሌም ከአንተ ጋ ከመላው ቤተስብ ጋ ይሁን ከዚህ በላይ ያደረስክ ለነሰሀ ሞት ያብቅህ❤

  • @SamrawitGirma1
    @SamrawitGirma1 7 месяцев назад +26

    እበኔ የምኖረው በ አሜሪካ ነው የአቶ ሳሙኤልን ልጆቹን ባለቤቱን አውቃቸዋለሁ በጣም ትህተረና ያላቸው በስነስርአት ያደጉ ናቸው በተለይ ባለቤተን በጣም የምወዳት የማከብራት ሰው ነች ፀባይዋ እንደመልኳ ቆንጆ ከየት ተነስተው የት እንደደረሱ በደስታ የሚናገሩ መኮፈስ የማያውቁ ቤተሰቦች ናቸው እኔ የማይኮሩ ሀብታሞችን አከብራለሁ አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ይስጣቸው ጥሩ ሰለሆኑ ነው የተሳካላቸው ወይዘሮ ፈትለወርቅ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @buratube266
      @buratube266 6 месяцев назад

      ልክ ነሽ የኔ እህት

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 7 месяцев назад +1

    አቶ ሳሙኤል አክባሪህ ነኝ። በምትችለው አቅም በስራም ፣በሰብአዊነትም የምትችለው ደረጃ ደርሰሃል። ያንተ የእጅ በረከት በመላው ሃገራችን እንዲደርስ የፖለቲካውን መንገድ ያዝ፣ የሃገር መሪ ስትሆን ካሁን የበለጠ ወገንህን ሁሉ የምትረዳበትን የሙሴን በትር ትጨብጣለህ።

  • @luladay3721
    @luladay3721 7 месяцев назад +5

    Temesgen to God for abundantly blessed you with everything. Temesgen for the the big heart he gave you.
    God's gift to Ethiopia!!!
    Dr. SAMUEL is a gift. Temesgen.

  • @mekoyanorthcott7785
    @mekoyanorthcott7785 7 месяцев назад +7

    Thank you for your generosity! May God continue to bless you and your family

  • @21MarYam
    @21MarYam 7 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ባለህ ላይ ይጨምርልህ ልጆችህን ያሳድግልህ❤❤❤ መልካም በዓል

  • @Amarech-r5k
    @Amarech-r5k 7 месяцев назад +1

    መስማም ይህን ለማድረግ እኮ መታደልን ይጠይቃል እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላቤተሰብህ ጋር ❤❤

  • @bazawitmengesha1147
    @bazawitmengesha1147 7 месяцев назад +11

    የነበሩበትን ባለመስራት ለትውልድ የሚተላለፍ በጎ ነገር መስራት በእቶሳሙኤል ( ዶር ) እይተናል እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ ይስጥህ ቅድስ ገብርኤል ክብሩን ይውሰድ ሰላሙን ያብዛልን 🙏🏾🌿

  • @mikas6903
    @mikas6903 7 месяцев назад +11

    እግዚኣብሄርን አመስግኑት ስራህ ግሩም ድንቅ ነው በሉት፤

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 7 месяцев назад +14

    ቅን ሃሳቢ ኢትዮጵያዊን እግዚአብሔር ይባርክ❤

  • @ሠላም-ከ5ጐ
    @ሠላም-ከ5ጐ 7 месяцев назад

    አቶ ሳሚ አንተ ደግ የደግ ቤተሰብና አካባቢህ እንቁ ነህ
    ጨምሮ ጨምሮ ይሰጥህ
    ይሔ የግል ጀት ሚለውን ጎዳይ ግን ይቅርብህ በሸታና ራሰምታት አትጨምር በቀረው ሒወትህ ጤናህን ጠብቅ,ትራቨል አርግ,እሰፓርትህን ሰራ enjoy life and shear.
    እናትህን እንዴት ኖት በልልኝ ጎረቤት ነበርን❤

  • @shimlisbegashaw8860
    @shimlisbegashaw8860 6 месяцев назад

    ሰላም ለናንተ ይሁን ያላ ጌታ ሰላሙን ያብዛሎት አቶ ሳሚኤል

  • @Ridersmotercycle531
    @Ridersmotercycle531 7 месяцев назад +3

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ አላህ ቅኑን መንገድ ይምራክ መጨረሻክን ያሳምርልክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @abdulmejidyasin9014
    @abdulmejidyasin9014 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ።

  • @Mikewendwosen
    @Mikewendwosen 7 месяцев назад +1

    God Bless You Mr. Sammy.

  • @noelyemane7494
    @noelyemane7494 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ይህን ሁሉ እረጋውያን ከውርጭ ከድህነት ያዳንካቸው

  • @nadirmakarimi5793
    @nadirmakarimi5793 7 месяцев назад +1

    Wow, I can't stop watching. Bless you and your family 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @ZegeyeGetachew-g1j
    @ZegeyeGetachew-g1j 7 месяцев назад

    ሳሚ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጅ ጀግና እንዲሁም ልዑል እግዚአብሔር በነገር ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ።***አስተያየት በመአከልህ 50% ከመንግስት 50% የራስ ቲም አደራጅተህ ከጎዳና የሚያነሳ ቢሆን መልካምም ትክክልም ይሆናል የሚል ሀሳብ አለኝ መቼም ብዙውን ታውቀው የለ? ሻ ሎ ም !!!

  • @wendedessu6977
    @wendedessu6977 7 месяцев назад +5

    እውነትም መኖር መታደል ነው ።። ከሀገሩ አገኘ ለሀገሩ አበረከተ ።።

  • @teshomekebede2211
    @teshomekebede2211 7 месяцев назад

    በጣም ታኮራለህ ጀግና ስው በልጆችህም ኮርተናል ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @TsegayeBerhane
    @TsegayeBerhane 7 месяцев назад +1

    አሁንም እግዚያብሄር ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @hirutgebre3715
    @hirutgebre3715 7 месяцев назад +8

    እንዳንተ ልበ ቀናውን ፈጣሪ ያብዛልን እግዚአብሔር መርጦሀል

  • @Adonay-bj7eu
    @Adonay-bj7eu 7 месяцев назад +6

    ጀግና እድሜና ጤና ይስጥኸ ❤❤❤❤

  • @WendemagenBafekadu-bo6hk
    @WendemagenBafekadu-bo6hk 6 месяцев назад

    አቦጨምሮጨምሮ ቅዱስገብርኤል ይስጥህ አባቴ

  • @yidresalemayehu1388
    @yidresalemayehu1388 7 месяцев назад

    አድሜ ና ጤና የዘው ት ር ሃብቶ ሆኖ ፈጣሪ የሚያስቡትን ሁሉ ባርኮሎት ብዙ የተራቡና የታረዙ መውደቂያ ያጡ ያዳም ዘሮችን አንድያጎርሱና አንድያለብሱ ያርጎት ፈጣሪ ልጆቹዎን አርሶንና ባለበቱዎን ይባርክ ዘር ማንዘሮን ይባርክ

  • @buratube266
    @buratube266 6 месяцев назад

    እግዛብሄር እድሜ ይስጥክህ አቶ ሳሙኤል

  • @seblewengelalemu7980
    @seblewengelalemu7980 7 месяцев назад +1

    ተባረክ እውነት አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ።

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 7 месяцев назад +3

    አቶ ሳሙኤል ሽአመት እግዚአብሔር ያኑርህ❤ የኛ ጀግና የተዋህዶ እቁ❤

  • @yosefasrat4640
    @yosefasrat4640 2 месяца назад

    Much respect to this man 🙌🙌

  • @Mamite926
    @Mamite926 7 месяцев назад

    God bless Ato Samuel! God gives you a lot of mothers and fathers. God bless your family. SUNSHINE ☀️ makes a lot of people smile! ❤❤❤

  • @zenitemtem8790
    @zenitemtem8790 7 месяцев назад

    ለአቶ ሳሙኤልእረጅም እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብ

  • @HabtamuAweke-l5d
    @HabtamuAweke-l5d 7 месяцев назад +2

    አቶ ሣሙኤል አርያ ከማደርጋቸዉ ሶስት ሰዎች አንዱ ናቸው
    በነገራችን ላይ አቶ ሣሙኤል ያልተወራላቸዉ የበጎ አድራጎት ሰው ናቸው ቅዱስ ገብርኤል በሰማይ ይመስክርልዎት

  • @girmabekele7988
    @girmabekele7988 7 месяцев назад +1

    አቶ ሳሙኤል የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት

  • @ShewalemKassa
    @ShewalemKassa 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር፡ይባርክህ፡ጌታ፡የሰጠህን፡ለበረከት፡አደረከው፡፡መርዳት፡በረከት፡ነው፡፡ሁላችንም፡የአቅማችን፡ብንወጣ፡ጥሩ፡ነው፡፡እረጅም፡እድሜ፡ከጤና፡ጋር፡እንመኛለን፡ከነቤተሰቦችህ፡ጋር።

  • @samigirma9476
    @samigirma9476 7 месяцев назад

    አቶ ሳሙኤል በጣም ሚገርም ሰዉ ትሁት ስርአት ያላቸዉ የተባረኩ ከነ ሙሉ ቤተሰባቸዉ ኡፍፍፍፍ መታደል ነው

  • @YonasNahom
    @YonasNahom 7 месяцев назад

    ጀግና ሰው ነው ከልቡ ለሰዎ ፍቅር ያለው ለእምነቱ ጠንካራ ሰው ናቸው :: የምር መፃፋቸውን አብቤአለሁ ግን ባካል ባገኛቸው ብየ እመኝ ነበር ፈጣሪ ያቃል ብየ አስባለሁ።

  • @fikirtewoldemariam4402
    @fikirtewoldemariam4402 7 месяцев назад

    እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስጥህ::አንተነህ ባለፀጋ ማለት::የአርጋዋያን መንደር መስራትህ የሚደነቅ ነው::ተባረክ የአንተ መባረክ ለብዙ ደካሞች ብርታት ሆነሀል::

  • @tewdrosshimelis2833
    @tewdrosshimelis2833 7 месяцев назад +4

    ፈጣሪ ይባርክ እውነተኛ በሃቅ ከሆነ ይጨመርበታል ❤

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 7 месяцев назад +1

    ❤❤እምድህ እና እማከብርህ አቶ ሳሙኤል ቅዱስ ገብርኤል በሰማይም በምድርም ሞገስ ይሁንህ

  • @efrembeyeneruga
    @efrembeyeneruga 6 месяцев назад

    ሣሚዬ እግዚአብሔር ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ

  • @Mekdelanews
    @Mekdelanews 7 месяцев назад +1

    አለማድነቅ አይቻልም ጀግና ሰዉ ነወት

  • @mekiaswondimu1836
    @mekiaswondimu1836 7 месяцев назад

    Mr. Samuel, May God bless you with all your family. You're so blessed 🙌

  • @عيشهمحمد-ع4و
    @عيشهمحمد-ع4و 7 месяцев назад

    ረጅም እድሜ ተመኘውላችሁ አባታችን

  • @አዲስህይውት
    @አዲስህይውት Месяц назад

    እድሜና ጤና ይስጥህ ጋሽ ሳሙኤል

  • @natnaelkokobe6313
    @natnaelkokobe6313 7 месяцев назад +3

    ቅዱስ ገብርኤል 🙏

  • @tesfamg
    @tesfamg 7 месяцев назад +1

    Dr. Samuel tafese you are my legend, I have respect for you 🙏

  • @meseretbalaker
    @meseretbalaker 7 месяцев назад

    መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ❤

  • @mengistutena5164
    @mengistutena5164 7 месяцев назад

    ዋዉ የሚገርም ጀግና ጨምሮ ይስጥህ ትልቅ በረከት

  • @wudielemecha6531
    @wudielemecha6531 7 месяцев назад

    እድሜ ከጤና ይስጥህ ከነቤተሰብህ EBS እንዲህ አይነት ምርጥ ሰው ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን

  • @am-tv4xp
    @am-tv4xp 7 месяцев назад

    ክብር ለ አቶ ሳሙኤል ጀግና

  • @MarthaTerefa
    @MarthaTerefa 7 месяцев назад +4

    እሰይ. ትልቁን. ይዞ. ማፈርየለም. ገብርኤልን. ያከበረ. ይከበራል. ከነቤተሰቧችህ. ተባረክ

  • @samsonamsalu3335
    @samsonamsalu3335 7 месяцев назад

    አቶ ሳሙኤል፤ እግዚአብሔር ይባርክዎት!

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ ❤❤❤

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 7 месяцев назад

    ረጅም እድሜ ይስጥልን የተባረከ ሐብት ይስጥልን

  • @محمدمحمد-ب5ظ7د
    @محمدمحمد-ب5ظ7د 7 месяцев назад +1

    አቶ ሳሙኤል ሰላአተና ስለ ቁልቢ ገብርኤል ብዙ ነገር እሰማለው እኔም ያዛው ሰፈር ልጅ ነኝ አይቼክ አላቅም እናም ብዙ ነገር ካለፈ ቦሀላ አረብ አገር ሄጄ ነው ያየሁክ በምትሰራው ነገር በጣም ነው ደስ የሚለኝ አሁንም እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ ብዙ ነገር ሰርተህልናል

    • @PurimPurim-ye8of
      @PurimPurim-ye8of 7 месяцев назад +1

      የጌታን ክብር ለምስል መስጠት ምን ይሉታል?

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 7 месяцев назад

    አቶ ሳሙኤል እግዚአብሔር የልጅ ልጆች እን ይባርክልእ፣በታም ላገር ባለውለታ ስለሆንክ ነው።

  • @remembertube8008
    @remembertube8008 7 месяцев назад

    I am Glad To Hear these as Manchester fan🎉🎉🎉🎉

  • @dagkyl2710
    @dagkyl2710 7 месяцев назад

    አቶ ሳሙኤል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰቦ ይስጣቹ❤❤❤

  • @melakubetela6442
    @melakubetela6442 6 месяцев назад

    ጌታ እየሱስ ይባርክዎት

  • @zedFlower-kr7dw
    @zedFlower-kr7dw 7 месяцев назад

    💯💯💯ጀግና ሰው አቶ ሳሙኤል አከብሮታለሁ💯💯💯

  • @genetsamuel8518
    @genetsamuel8518 7 месяцев назад +2

    Absolutely Amazing 👏 well done all family from Eritrea 🇪🇷.

    • @MesfinKidan-pd6tr
      @MesfinKidan-pd6tr 7 месяцев назад +1

      its funny that how you guys are trying to show yourself as a foreigners .you can just put your comment dont mention your Eritrean identity you are not ' ferenj ' 😂

  • @selomaadeunga5220
    @selomaadeunga5220 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሲሰጥ መልሶ መስጠት አባት መባረክ ነው

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre192 7 месяцев назад

    ሀብትን አፍርቶ እንደዚህ የተቸገረን ማሰብ ግሩም ነው
    በወጣ ይተካ ብያለሁ አቶ ሳሙኤል

  • @tadeledeme
    @tadeledeme 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ አቶ ሳሙኤል

  • @glory3954
    @glory3954 7 месяцев назад

    ጋሽ ሳሚ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጥሩ ሰው ነህ

  • @mihretutilahun2274
    @mihretutilahun2274 7 месяцев назад

    እ/ር ጨምሮ ይሰጥህ

  • @fevenbelay3362
    @fevenbelay3362 7 месяцев назад

    የቅዱስ ገብርኤል ወዳጅ የአዲስ አበባ ልጅ ጀግና እንደሆነ ያስመሰከረ ምርጥ ሰው ገብርኤል ይጨምርልክ

  • @solomonyetayew7551
    @solomonyetayew7551 7 месяцев назад

    We are proud of you.
    Great work!!!
    Keep it up!

  • @Mella341
    @Mella341 7 месяцев назад

    ጤናና ረጅም እድሜ ይስጥህ!

  • @ferneskebedetegegn4150
    @ferneskebedetegegn4150 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew2790 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክ

  • @munirnuriawel
    @munirnuriawel 7 месяцев назад +3

    ጀግና እውነትም ጀግና

  • @RRuth8852
    @RRuth8852 7 месяцев назад +2

    Egzhabhir yebarkeh ❤❤❤

  • @eskedarhibstu8389
    @eskedarhibstu8389 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @LilyAbebe-l8q
    @LilyAbebe-l8q 7 месяцев назад

    ትልቅ ሥራ ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልን

  • @Jeriam-z3l
    @Jeriam-z3l 7 месяцев назад

    God bless u Minster sami

  • @firehiwotabrham5798
    @firehiwotabrham5798 6 месяцев назад

    ተባረክ